የሳምንቱ የቤተክርስቲያን አገልግሎቶች

  • 6:00 - 8:30 a.m. - ኪዳን፤ ታምረ ማርያም
  • 8:30 - 10:00 a.m. - ቅዳሴ        
  • 10:00 - 10:30 am. - መዝሙር
  • 10:30 - 11:30a.m. - የመጸሀፍ ቅዱስ ትምህርት
***ቁርስ፤ሻይና ቡና በቁርስ ቤት ስለሚኖር፣ ከጠበሉ ይቀመሱ

እነዚህን የተለያዩ ስነስርዓቶችን ለመቀበል፣ በቅድሚያ ለቤተክርስቲያኑ ቢያሳውቁ ይመረጣል። ለዚህም በ _____ ስልክ ቁጥር ይደውሉ

ሰባቱ የቤተክርስቲያስ ምስጢራት:-

  1. ምስጢረ ጥምቀት፣
  2. ምስጢረ ሜሮን፣
  3. ምስጢረ ቅዱስ ቁርባን፣
  4. ምስጢረ ክህነት፣
  5. ምስጢረ ሥርዓተ ተክሊል፣
  6. ምስጢረ ነስሃ   እና 
  7. ምስጢረ ቀንዲል

Additional information