የቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን በኒውዮርክ ሀገረ ስብከት

በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የሰሜን ምሥራቅ የደቡብ ምዕራብና የመካከለኛው አሜሪካ ሊቀ ጳጳስ  

ብጹዕ አቡነ ዘካርያስ

  

 

ኒውዮርክ ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ከተመሰረተ ከ50 አመት በላይ ሲሆን ለረጅም አመታት በምድረ አሜሪካ የሚገኙ ወገኖቻችንን በማገልገል ላይ ነው። ይህ የኒውዮርክ ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን የተመሰረተበት 50ኛ አመት በአል ጁላይ 18/2009 ተክብሮ ውሏል።

 

አድራሻ፡ Bronx, New York - 140-142 West 176th Street Bronx, NY 10453 (718) 299-2741

 

ኒውዮርክ ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ታሪክ  (..ይቀጥላል..)

 

Additional information